am_tn/mat/10/28.md

3.4 KiB

ማቴዎስ 10፡ 28-31

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ለመስበክ ስወጡ ስለሚጋጥማቸው ስደት ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ አጠቃላይ መረጃ በተጨማሪም በዚህ ክፍል ውስጥ ኢየሱ ደቀ መዛሙርቱ የሚያጋጥማቸውን ስደት መፍራት ያሌለባቸው ለምን እንደሆነ መናገር የጀመረበት ክፍል ነው፡፡ ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ “ሰዎችን አትፍሩ፡፡ ሥጋን መግደል ይችላሉ ነገር ግ ነፍስን ግን መግደል አይችሉም፡፡” ሥጋን መግደል አካላዊ ሞት ማስከተል፡፡ እነዚህ ቃላት ግራ የሚጋቡ ከሆኑ “ልገድሉአችሁ” ወይም “ሌሎች ሰዎችን መግደል” የሚለችሉ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ሥጋ በእጅ ልዳሰስ የሚችል የሰው ክፍል ነፍስ መግደል ሰዎች ከሞቱ በኋላ መጉደት ነፍስ በእጅ ልዳሰስ የማይችል የሰው ክፍል እና ከአካላዊ ሞት በኋላ የሚኖር ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ይህ ጥያቄ እንነዲህ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል “ስለ ድንቢጦች አስቡ፡፡ ያላቸው ዋጋ በጣም ትንሽ ከመሆኑ የተነሳ በአምስት ሳንቲም ሁለቱን ልትገዟቸው ትችለላላችሁ” (UDB). ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) ድንቢጦች እነዚህ በጣም ትንንሽ የሆኑ ጥራጥሬ የሚበሉ ወፎች ሲሆን በዚህ ምሌያዊ ንግግር ውስጥም ሰዎች ምንም ጥቅም የላቸው ብለው ከሚያስባቸው ነገሮች ጋር ተነጻጽሮ ቀርቧል፡፡ አምስት ሳንቲም ይህ ብዙ ጊዜ በሚተረጎምበት ቋንቋ ውስጥ ጥቅም ላይ በዋለው ገንዘብ ውስጥ በሚገኘው ሳንቲም ይተረጎማል፡፡ ይህ የመዳብ ሳንቲም ሲሆን አንድ ሰው በቀን ከሚገኘው ገቢ ውስጥ አንድ ዐሥራ ስድስተኛው ያኸል ነው፡፡ “በጣም ትንሽ ገንዘብ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም። ይህ ንግግር እንዲህ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል “ከእነዚህ መካከል አንዱ እንኳ ወደ ምድር የሚወድቀው አባታችሁ ካወቀው ብቻ ነው” ወይም “አባታችሁ ካወቀው ብቻ ነው ከእነዚህ መካከል አንዱ ወደ ምድር ሊወድቅ የሚችለው”፡፡ (: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]] ተመልከት) አንዱም እንኳ “አንድ ድንቢጥ እንኳ” ወደ ምድረ አይወድቅም “አይሞትም” የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል “በራሳችሁ ላይ እንኳ ስንት ጸጉር እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል” (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት) ተቆጥሮአል “ተቆጥሮአል” በዋጋችሁ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ “ከብዙ ድንቢጦች ይልቅ እግዚአብሔር ለእናንተ ዋጋ ይሰጣል”