am_tn/mat/10/24.md

2.9 KiB

ማቴዎስ 10፡24-25

አያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ለመስበክ ስወጡ ስለሚጋጥማቸው ስደት ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ አይበልጥም ይህ በአጠቃላይ እውነት የሆነ ነገር ነው፡፡ ይን አንጂ ይህንን ዓረፍተ ነገር ለሁሉም ደቀ መዝሙር እና መምህር ማዋል አንችል፡፡ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ “በላይ ጠቃሚ” አይደለም፡፡ ይህ ምልባትም ከመመምህሩ “በላይ ስለማያውቅ” ወይም “ከፍተኛ ደረጃ ስለሌለው” ወይም “የተሸለ ስላልሆነ” ሊሆን ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “የደቀ መዝሙሩ አስፈላጊነት ሁል ጊዜ ከመምህሩ ያነሰ ነው” ወይም “መምህሩ አስፈላጊነቱ ከደቀ መዝሙር ሁሉ ጊዜ የተሻለ ነው፡፡ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም “ጌታው ከመምህሩ አይበልጥም”፡፡ ይህ አጠቃላይ መርህ እንጂ ማንኛውንም ባሪያን እና ጌታን አይወክልም፡፡ ባሪያው ከጌታው “አይበልጥም” ወይም “የተሻለ ጠቃሚ” አይደለም፡፡ ኤቲ፡ “ባሪያ ያለው ጠቄታ ሁል ጊዜ ከጌታው ያነሰ ነው፡፡” ወይም “ጌታው ያለው ጠቀሜታ ከባሪያው ሁልጊዜ የበለጠ ነው፡፡” አገልጋይ “ባሪያ” ጌታ “ባለቤት” ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ መሆኑ ይበቃዋል ኤቲ፡ “ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ መሆኑ በቂው ነው” እንደ መምህሩ ኤቲ፡ “መምህሩ የሚያውቀውን ያኽል ቢያውቅ” ወይም “እንደ መምህሩ ቢሆን” እንዲሁም ባሪያውም እንደ ጌታው ኤቲ፡ “ባሪያው እንደ መምህሩ ጠቃሚ መሆኑ ይበቃዋል” ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይሉአቸው ኢየሱስን አንገላተውታል ስለዚህም ደቀ መዛሙርቱም ተመሳሳይ ነገር እንደሚጠብቃቸው ማወቅ አለባቸው፡፡ ካሉት ኤቲ፡ “ሰዎች አንዲህ ብለው ከጠሩት” የቤቱን ባለቤት ኢየሱስ ይህንን ምሳሌያዊ ንግግር የተናገረው ስለራሱ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ብዔል ዜቡል ይህ ስም 1) እንዳለ “ብዔል ዘቡል” ወይም 2) ጸሐፊው ማስተላለፍ የፈለገው ትርጉም “ሴጣን” በሚለው ሊተረጎም ይችላል፡፡ ቤተሰቦቹ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የሚያመለክተው የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት)