am_tn/mat/10/11.md

3.2 KiB

ማቴዎስ 10፡11-13

አያያዥ ዓረፈተ ነገር ለመስበክ በሚወጡበት ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባቸው እና ምን እንደሚጠብቃቸው ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ትዕዛዝ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ እናንተ እነዚህ ተውላጠ ስሞች ዐሥራ ሁለቱን ሐዋርያትን ያመለክታሉ፡፡ ወደዬትኛው ከተማ ወይም መንደር ስትገቡ ኤቲ፡ “ወደ አንድ ከተማ ወይም መንድር ስትገቡ” ወይም “ወደዬትኛውም መንደር ወይም ከተማ ስትገቡ” ከተማ ወይም መንደር “ትልቅ መንደር . . . ትንንሽ መንደር” ወይም “ታላላቅ ከተማ . . . ትንንሽ ከተማ፡፡” በ MAT 9:35 ውስጥ የተጠቀምከውን ተመሳሳይ ቃል በዚህም ሥፍራ ተጠቀም፡፡ ከዚያ ከተማ ለቃችሁ እስክትወጡ ድረስ በዚያ ቆዩ ኤቲ፡ “ከተማውን ወይም መንደሩን ለቃችሁ እስኪትወጡ ድረስ በዚያ ሰው ቤት ውስጥ ቆዩ” As you enter into the house, greet it AT: "As you enter into the house, greet the people who live in it." A common greeting in those days was "Peace be to this house!" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ወደቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ ኤቲ፡ “ወደቤት ስትገቡ በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ሰላም በሏቸው፡፡” በዚያ ዘመን የተለመደው የሠላምታ ዓይነት “ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን” የሚል ነበር›› ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከቱ) ቤቱም የሚገባው ቢሆን ኤቲ፡ “በዚያ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ከተቀበሏችሁ” (UDB) ወይም “በዚያ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በሚገባ ከተንከባከቧችሁ” (rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy ተመልከት) ሰላማችሁ ይሁንለት ኤቲ፡ “ሠላም ይሁንለት” ወይም “በዚያ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በሠላም ይኑሩ” ሰላማችሁ ይህ ሐዋርያቱ በዚያ ቤት ውስጥ በሚኖሩ ሰዎች ዘንድ ይመጣ ዘንድ እግዚአብሔርን የሚጠይቁት ሰላም ነው፡፡ ባይገባው ግን ኤቲ፡ “በደንብ ካልተቀበሏችሁ” (UDB) ወይም “በደንብ ያላስተናገዷችሁ ከሆነ” ሰላማችሁ ይመለስ ይህ ሁለት አማራጭ ትርጓሜዎች ይሩታል፡ 1) ይህ ቤት ያልተገባው ከሆነ እግዚአብሔር ሰላሙን ወይም በረከቱን ከዚያ ቤት ላይ ይይዘዋል ወይም 2) ቤቱ ያልተገባው ከሆነ ሐዋርያቱ አንድ ነገር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ይኸውም እግዚአብሔርን ያቀረቡላቸውን ሰላምታ እንዲያከብር መጠየቅ፡፡ ሰላምታችሁን መልሳችሁ መውሰድ ወይም የዚህ ውጤት አስመልክቶ በቋንቋችሁ ውስጥ ያሉት ቃላት ተመሳሳይ ከሆኑ በዚህ ሥፍራ መጠቀም ያለባችሁም እነዚህኑ ቃላት ነው፡፡