am_tn/mat/10/02.md

1.1 KiB

ማቴዎስ 10፡2-4

አጠቃላይ መረጃዎች በዚህ ሥፍራ ላይ ጸሐፊው የዐሥራ ሁሉትን ሐዋሪያት ስም በመዘርዝር የኋላ ታሪክ መረጃ ይሰጣል፡፡ (rc://*/ta/man/translate/writing-background ተመልከት) መጀመሪያ በቅደም ተከተል እንጂ በደረጃ አይደለም ቀናተኛው የዚህ ቃል አንዱ ትርጉም ሊሆን የሚችለው 1) “ቀናተኛ”፡፡ አይሁዳዊያንን ከሮማዊያን አገዛዝ ነጻ ለማውጣት የሚፈልጉ ቡድች ውስጥ ያለን ሰው ያመለክታል፡፡ ኤቲ፡ “ታጋይ” ወይም “የሀገር ፍቅር ያለው” ወይም “የነጻነት ታጋይ”፡፡ ሌላኛው የቃሉ ትርጉም ሊሆን የሚችለው 2 “ቀናተኛ የሆነው”፡፡ ይህ እግዚአብሔር ይከብር ዘንድ ይቀና የነበረው እንደ ማለት ነው፡፡ ማቴዎስ ቀረጥ ሰብሳቢው “ቀረጥ ይሰበስብ የነበረው ማቴዎስ” እርሱን የካደው “ኢየሱስን የካደው”