am_tn/mat/09/29.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 9፡ 29-31

ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ። ኢየሱስ የሁለቱንም ሰዎች ዐይኖች እንዴት በአንድ ጊዜ መዳሰስ እንደቻለ ግልጽ አይደለም ወይም በቀኝ እጁ የአንዱን ዐይን በሌላኛው እጁ ደግሞ የሌላኛውን ዐይን ዳስሶ ይሆናል፡፡ የግራ እጅ ብዙ ጊዜ ንጹሕ ላልሆነ ነገር እንደመዋሉ መጠን ኢየሱስ እነዚህን ሰዎች የፈወሳቸው ቀኝ እጂን ተጠቅሞ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ እየዳሰሳቸው ሳለ ቃል መናገር አለመናገሩ ወይም በመጀመሪያ መዳሰሱን ከዚያመ ቃል መናገሩን የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ ዐይኖቻቸው ተከፈቱ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር ዐይኖቻቸውን ፈወሰ” ወይም “ሁለቱ ዐይነ ስውራን መመልከት ቻሉ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]], [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] ተመልከት) But "Instead." The men did not do what Jesus told them to do. ነገረ ግን “ይሁን እንጂ” እነዚህ ሰሰዎች ኢየሱስ እንዲያደርጉ የነገራውን ነገር አላደረጉም፡፡ ዜናውን አሰራጩት ኤቲ፡ “ምን እንደተደረገላቸው ለብዙ ሰዎች ተናገሩ”