am_tn/mat/09/23.md

1.2 KiB

ማቴዎስ 9፡23-24

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ይህ ኢየሱስ የአይሁድ አለቃውን ሴት ልጅ ወደ ሕይወት ወደመለሰበት ታሪክ ይመራናል፡፡ የአለቃው ቤት ይህ የአይሁድ አለቃው ቤት ነው፡፡ እምቢልታ ይህ ረጅም የሆነ በአንድ በኩል እስትፋንስ እየተሰጠው ጥቅም ላይ የሚውል የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ የእምቢልታ ጠቻዋቾች “እምቢልታ የሚጫወቱ ሰዎች” ሂዱ በዚህ ሥፍራ ላይ ኢየሱስ ለብዙ ሰዎች እየተናገረ ነው፡፡ ስለዚህ በቋንቋችሁ የብዙ ቁጥር አመልካች ቃልን ተጠቀም፡፡ ልጅቱ አልሞተችም አንቀላፍታለች እንጂ በዚህ ሥፍራ ላይ ኢየሱስ የያዘው የቃላት ጫወታ ነው፡፡ ኢየሱስ በኖረበት ዘመን የሞተ ሰው ተኝቷል ብሎ መጥራት የተለመደ ነው፡፡ ይሁን ዘንጂ በዚህ ሥፍራ ሞታ የነበረችው ልጅ ልክ ተኝቶ እንደነበር ሰው ከሞት ተነሳች፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-euphemism ተመልከት)