am_tn/mat/09/20.md

1.7 KiB

ማቴዎስ 9፡ 20-22

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ይህ ኢየሱስ ወደ አይሁድ አለቃው ቤት በመሄድ ላይ ሳለ እንዴት አንዲትን ሴት እንደፈወሳት የሚገልጽ ታሪክ ነው፡፡ እነሆ ይህ በትልቁ ታሪክ ውስጥ የአንድ አዲስ ነገር ጅማሬ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ነው፡፡ በቋንቋችሁ ውስጥ ይህንን ማሳየት የሚቻልበት መንገድ ይኖራል፡፡ ከፍተኛ የደም መፍሰስ ኤቲ፡ “በከፍተኛ ሁኔታ ደም ይፈሳታል፡፡” የወር አበባዋ መምጫው ጊዜ እንኳ ሳይሆን ከማሕጸኗ ውስጥ ድም ይፈሳት ነበር፡፡ ይህንን ሁኔታ ለመግለጽ የሚያስችል ቃል በአንዳንድ ባሕሎች ውስጥ አለ፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-euphemism]] ተመልከት) ልብሶቹን መንካት ብችል እንኳ ደህና እሆናለሁ ኢየሱስ ብዙ ሰዎችን ፈውሷል፤ ከዚህች ሴት ይበልጥ ከፈተኛ በሽታ ውስጥ የሆኑትን ሰዎች እንኳ ፈውሷል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-personification]] ተመልከት) ጨርቅ “መቀነት” ነገር ግን “ይልቁንም” ሴትቱ ይሆናል ብላ የጠበቀችው ነገር አልሆነም፡፡ ሴት ልጅ ይህች ልጅ የኢየሱስ ልጅ አይደለችም፡፡ ኢየሱስ በትህትና አናገራት፡፡ ይህ በሰዎች አእምሮ ውስጥ ግራ መገጋባትን የሚፈጥር ከሆነ “አንድ ወጣት” ወይም ሳይተረጎም ሊታለፍ ይችላል፡፡