am_tn/mat/09/16.md

607 B

ማቴዎስ 9፡16-16

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ላነሱት ጥያቄ መልስ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ ማንም በአረጀ ልብስ ላይ አዲስ እራፊ የሚሰፋ የለም የዚህ ምሳሌያዊ ንግግር ትርጉሙ አሮጌውን ባሕል የሚያው ሰዎች አዲሱን ለመቀበል አይጓጉም፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) ልብስ “ልብስ” እራፊ የተቀደደ ልብስን ለመስፋት የሚሆን “አዲስ ቁራጭ ጨርቅ”