am_tn/mat/09/14.md

1.7 KiB

ማቴዎስ 9፡14-15

አያያዥ ዓረፈተ ነገር የመጥቁ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ስለምን እንደማይጾሙ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ አይጾሙም ጾም ማለት ምንም ነገር አለመብላት ማለት ነው፡፡ ምንም ዓይነት ጾም ባሌለባቸው አንዳንድ ባሕሎች ውስጥ “በቀጣይነት መብላት መቆም” ተብሎ ልገለጽ ይችላል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]] ተመልከት) የሠረግ ታዳሚዎች ኃዘንተኞች መሆን ይችላሉ . . . እነርሱ? የሠረግ ታዳሚዎች ሠርገኞቹ ከእነርሱ ጋር እያሉ እንድጾሙ የሚጠብቅባቸው ማንም የለም፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) የሠርግ ታዳሚዎች ይህ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የሚያመለክት ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ሠርገኛወ ገና ከእርሱ ጋር ነውና . . . ሠርገኛው ከእነርሱ ከተለየ በኋላ “ሠርገኛው” ኢየሱስ ነው፣ እርሱ ደግሙ አሁን ከእነርሱ ጋር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ሠርገኛው ከእነርሱ የሚወሰደብት ጊዜ ይመጣል ኤቲ፡ “የሆነ ሰው ሠርገኛውን ይወስደዋል፡፡” ይህ እንደሚገደል በምሰሌያዊ አነጋገር ስገለጽ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]], [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ያዝናሉ “ያለቅሳሉ” ወይም “ያዝናሉ”(UDB)