am_tn/mat/09/12.md

911 B

ማቴዎስ 9፡12-13

አጠቃላይ መረጃ፡ ይህ ታሪክ የተፈጸመው በቀራጩ ማቴዎስ ቤት ውስጥ ነው፡፡ ኢየሱስም ይህንን በሰማ ጊዜ “ይህንን” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ፈሪሳዊያን ኢየሱስ ስለምን ከቀራጮች እና ከኃጢአተኞች ጋር ይበላል ብለው የጠየቁትን ጥያቄን ያመለክታል፡፡ ጤነኞች ኤቲ፡ “ጤናማ የሆኑ ሰዎች” (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) ሐኪም “ዶክተር”(UDB) ታማሚዎች “ዶክተር የሚያስፈልጋቸው ታማሚዎች ናቸው” ይህ ምን ማለት እንደሆነ ሄዳችሁ አጥኑ ኤቲ፡ “የዚህን ትርጉም ምንነት ሄዳችሁ አጥኑ፡” ሂዱ “እናንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥርን ያመለክታል፡፡