am_tn/mat/09/03.md

3.4 KiB

ማቴዎስ 9፡3-6

እነሆ ይህ በትልቁ ታሪክ ውስጥ የአንድ አዲስ ነገር ጅማሬ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ነው፡፡ በቋንቋችሁ ውስጥ ይህንን ማሳየት የሚቻልበት መንገድ ይኖራል፡፡ ከእነርሱ መካከል ይህ “ለእነርሱ ለራሳቸው” “በመካከላቸው” ወይም “እርስ በእርሳቸው”፣ “በራሳቸው አፍ” እግዚአብሔርን ይሳደባል እግዚአብሔር ብቻ ሊያደርጋቸው የሚችላቸው ነገሮች ኢየሱስ ማድረግ እችላለው እያለ ነው፡፡ የልባቸውን ሀሳብ አውቆ ኢየሱስ ሀሳባቸውን ያወቀው በልዕለ ተፈጥሮ ኃይል አማካኝነት ነው ወይም እርሱ በእርሳቸው ስነጋገሩ ተመልክቶ ነው፡፡ በልባችሁ ስለምን ክፋትን ታስባላችሁ? ኢየሱስ ይህንን የተናገረው ጸሐፊትን ለመገሰጽ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) አንናተ . . . እናንተ እነዚህ ቃላት ብዙ ቁጥር አመልካች ናቸው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-youdual]] ተመልከት) ክፋት ይህ ግብረገባዊ ክፋት እንጂ ዝም ብሎ ስህተት አይደለም፡፡ ዬቱ ይቀላል . . . ተራመድ ኢየሱስ ጸሐፊዎችን ይህንን ጥያቄ በመጠየቅ ማስታወስ የፈለገው ነገር ሰውዬው ሽባ የሆነው በኃጢአቱ ምክንያት ነው፡፡ ስለዚህም ኃጢአቱ ይቅር ከተባለለት ሽባው ሰው መራመድ ይችላል ማለት ነው፡፡ ስለዚህም ኢየሱስ ኃጢአትን ይቅር ማለት እንደሚችል ጸሐፊት ያውቁ ዘንድ ይህን ጥያቄ ጠየቃቸው፡፡ ለመናገር ቀላሉ ዬቱ ነው፤ “ኃጢአትህ ተሠረየችልህ” ወይስ “ተነሳና ተራመድ?” ብሎ መናገር ነው ኤቲ፡ ለመናገር ቀላሉ ዬቱ ነው፤ “ኃጢአትህ ተሠረየችልህ” ወይስ “ተነሳና ተራመድ” ብሎ መናገር ነው? Your sins are forgiven This can mean 1) "I forgive your sins" (UDB) or 2) "God forgives your sins." The "your" is singular. (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ኃጢአትህ ተሠረየችልህ ይህ ማለት 1) “ኃጢአትን ይቅር ብዬሃለሁ” (UDB) ወይም 2) “እግዚአብሔር ኃጢአትህን ይቅር ብሎልሃል”፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ “አንተ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በነጠላ ቁጥር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ታውቁ ዘንድ ነው ኤቲ፡ “አረጋግጥላችኋለሁ”፡፡ በዚህ ሥፍራ ለእናንተ የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው የብዙ ቁጥርን በሚያመለክት መልኩ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-youdual]] ተመልከት) your...your These are singular. (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-yousingular]]) አንተ . . . አንተ ይህ ነጠላ ቁጥር ነው፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-yousingular ተመልከት) ወደ ቤትህ ሂድ ኢየሱስ ሰውዬውን ወደ ሌላ ቦታ እንዳይሄድ አልከለከለውም፡፡ ለሰውዬው ወደ ቤቱ የሜድ ዕድል ሰጠው፡፡