am_tn/mat/08/33.md

1.0 KiB

ማቴዎስ 8፡33-34

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ይህ ኢየሱስ በእርኩስ መንፈስ የተያዙ ሁለት ሰዎችን ኢየሱስ የፈወሰበት ታሪክ ማጠቃለያ ነው፡፡ አሳማዎች የሚያሰማሩ “አሳማዎችን የሚጠብቁ” በእርኩስ መንፈስ የተያዙት ሰዎች ምን እንደሆኑ ኤቲ፡ “በእርኩስ መንፈስ የተያዙትን እነነዚህ ሰዎች ለማገዝ ኢየሱስ ያደረገው ነገር” እነሆ ይህ በትልቁ ታሪክ ውስጥ የአንድ አዲስ ነገር ጅማሬ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ነው፡፡ በቋንቋችሁ ውስጥ ይህንን ማሳየት የሚቻልበት መንገድ ይራል፡፡ በሁሉም ከተሞች ይህ ማለት ብዙ ወይም አብዛኞቹ ሰዎች ማለት እንጁ ሁሉም ሰዎች ማለት የግድ አይደለም፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole ተመልከት) አከባቢ ኤቲ፡ “ከተማዋ እና በአካቢው ያሉት”