am_tn/mat/08/18.md

1.9 KiB

ማቴዎስ 8፡18-20

አያያዥ ዓረፍተ ነገር በዚህ ሥፍራ ላይ ታሪኩ ኢየሱስ ልከተሉት ለሚፈልጉ ሰዎች የሰጠው ምላሽ ምን እንደሆነ ወደማሳየት ይሄዳል፡፡ አሁን በዚህ ሥፍራ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በዋናው ታርክ ውስጥ አዲስ ታሪክ መጀመሩን ለማሳየት ነው፡፡ ማቴዎስ በዚህ ሥፍራ ላይ የታሪኩን አዲስ ክፍል ይነግረናል፡፡ መመሪያዎች ሰጠ “ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው” ከዚያ ማለትም ኢየሰስ “መመሪያዎችን ከሰጠ በኋላ ነገር ግን ወደ ታንኳይቱ ከመግባቱ በፊት በዬትም ሥፍራ “በዬትኛውም ቦታ” ቀበሮዎች ጉድጓድ አላቸው እንዲሁም የሰማይ ወፎች ጎቾ አላቸው ቀበሮዎች ቀበሮዎች እንደ ውሻ ያሉ እንስሳት ናቸው፡፡ በጎጆዋቸው ውስጥ ያሉትን አእዋፋት እና ሌሎች ትንንሽ እንስሳትን ይበላሉ፡፡ ቀበሮዎች በእናንተ ዙሪያ የማይታወቁ ከሆነ እንደ ውሻ ያለ በማለት አጠቃላይ ቃልን ተጠቀሙ፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]] ተመልከቱ) ጉድጋዶች ቀበሮዎች ለመኖሪያቸው የሚሆን ጉድጓድን ይቆፍራሉ፡፡ ቀበሮወችን ለማመልከት የተጠቀማችኋቸው እንስሳት የሚኖሩበትን ሥፍራ ግለጹ፡፡ የሰው ልጅ ኢየሱስ ስለ ራሱ እየተናገረ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-123person]] ተመልከት) ራሱን የሚያሳርፍበት ሥፍራ ይህ የመተኛ ሥፍራን ያመለክታል፡፡ ኤቲ፡ “የሚተኛበት የራሱ ሥፍራ የለውም፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-idiom ተመልከት)