am_tn/mat/08/14.md

1.2 KiB

ማቴዎስ 8፡14-15

አያያዥ ዓረፍተ ነገር በዚህ ሥፍራ ጸሐፊው ታሪኩን ወደ ሌላ ጊዜ እና ቦታ በመቀየር ኢየሱስ ሌላ ሰው የፈወሰበትን ሁኔታ ያሳየናል፡፡ ኢየሱስ መጥቶ ደቀ መዛሙርቱ ምናባት ከእርሱ ጋር ልሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የታሪኩ ዋና ትኩረት ኢየሱስ ስላደረገው እና ሰስለተናገረው ነገር ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ደቀ መዛሙርቱን የጠቀሰበት ምክንት የተሳሳተ ትርጉም እንዳይኖር በማለት ነው፡፡ የጴጥሮስ አማች “የጴጥሮስ ምስት እናት” ንዳዱ ትቷት ሄደ በቋንቋችሄ እንዲህ ያለ ሰውኛ የአጻጻፍ ስልት ማለትም ንዳድ በራሱ አስቦ አንድን ነገር እንደሚፈጽ የሚሳይ ሰውኛ የአነጋገር ስልት ካለ “ተሸለት” ወይም “ኢየሱስ ፈወሳት” ተብሎ ልተረጎም ይችላል፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-personification ተመልከት) ተነስታ “ከተኛችበት አልጋ ተነስታ”