am_tn/mat/07/21.md

2.5 KiB

ማቴዎስ 7፡ 21-23

ወደ መንግስተ ሰማያት ይገባል በዚህ ሥፍራ ላይ “መንግስት” የሚለው ቃ እግዚአብሑር እንደ ንጉሥ መግዛቱን ያመለክታል፡፡ “መንግስተ ሰማያት” በማቴዎስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው፡፡ ከተቻለ “ሰማይ” የሚለውን ቃል በትርጉማችሁ ውስጥ ለማኖር ጥረት አድርጉ፡፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር ራሱን እንደ ንጉሥ በሚገልጥበት ጊዜ በሰማይ ከእግዚአብሔር ጋር ይኖራል፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) የአባቴን ፈቃድ የሚያደረግ ማንኛውም ሰው “የአባቴን ፍላጎት የሚፈጽም ማንም ሰው” አባት ይህ የእግዚአብሔር በጣም አስፈላጊ የማዕረግ ስም ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]] ተመልከት) በዚያ ቀን ኢየሱስ “በዚያ ቀን” በማለት የተናገረው አድማጮቹ በዚያ ቀን የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው የፍርድ ቀንን እንደሆነ እንደሚገባቸው ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ አንባቢዎቻችሁ በግልጽ በዚያ ቀን የሚለው ሀረግ ትንቢት አልተናገርንምን . . . ሴጣንን አላወጣንምን . . . ብዙ ተዓምራትን አላደረግንምን? ሰዎች እነዚህ ነገሮች ማድረጋቸው ላይ ትኩረት ያደርጋሉ፡፡ ኤቲ፡ “ትንቡትን ተናግረናል . . . ሴጣንን አስወጥተናል . . . ታላላቅ ተዓምራን አድርገናል፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) እኛ ይህ “እኛ” የሚለው ቃ ኢየሱስን አያካትትም፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]] ተመልከት) በስምህ በዚህ ሥፍራ ላይ “በስምህ” የሚለው ቃል በኢየሱስ ስልጣን እና ስም” ማት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) ታላላቅ ነገሮችን “ተዓምራትን” አላውቃችሁም ይህ ማለት ይህ ሰው የኢየሱስ አይደለም ማለት ነው፡፡ ኤቲ፡ “አንተ የእኔ ተከታይ አይደለህም” ወይም “ከአንተ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለኝም፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] ተመልከት)