am_tn/mat/07/18.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 7፡18-20

መልካምን ፍሬ የማያፈራውን ዘፍ ይቆረጣል እንዲሁም ወደ እሳት ይጣላል ኢየሱስ የፍሬውን ምሳሌ ሐሰተኛ ነቢያትን ለማመልከት ተጠቅሞዋል፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ በመጥፎ ዛፍ ላይ ምን እንደሚሆን ብቻ ተናግሯል፡፡ ይህ በተዘዋዋር መንገድ የሚያሳየው በሐሰተኛ ነቢያት ላይ ተመሳሳይ ነገር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ይቆረጣል፣ ወደ እሳትም ይጣላል ይህ በዚህ መንገድ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ይቆርጡትና ያቃጥሉታል፡፡ “ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ “እነርሱን” የሚለው ቃል ነብያቱን ወይም ዛፎቹን ሊያመለክት ይችላል፡፡ የዛፉ ፍሬ እና የነቢያቱ ድርጊት የሁለቱም መልካ ወይም መጥፎ ሊሆን ይችላል፡፡ ከተቻለ ከሁለቱ አንዱን በሚያመለክት መልኩ ተርጉሙት፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት)