am_tn/mat/06/27.md

1.9 KiB

ማቴዎስ 6፡27-29

አጠቃላይ መረጃ፡ ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ “እናንተ” የሚለው ቃል በብዙ ቁጥር የተገለጸ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት) ከእናንተ መካከል በመጨነቅ በእድሜው ላይ ስንዝር ታኽል የጨመረ ማን ነው? ኢየሱስ ሰዎችን ለማስተማር ጥያቄን ይጠቀማል፡፡ ይህ ማለት ማንም በጭንቀት ረጅም እድሜ መኖር የሚችል የለም፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) አንድ ክንድ “አንድ ክንድ” ከከግማሽ ሜትር ትንሽ የሚያንስ ነው፡፡በዚህ ሥፍራ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው አንድ ሰው በእድሜው ላይ ምንም መጨመር እንደማይችል በምሳሌ ለመግለጽ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/translate-bdistance]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ስለምትለብሱት ነገር ስለምንት ትጨነቃላችሁ? ኢየሱስ ሰዎችን ለማስተማር ጥያቄን ይጠቀም ነበረወ፡፡ ኤቲ፡ “ምን እለብሳለሁ ብላችሁ አትጨነቁ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) ስለአንድ ነገር ማሰብ “መጨነቅ” አበቦች የሜዳ አበቦች ([[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]] ተመልከቱ) እላችኋለሁ ይህ ኢየሱስ ከዚህ በመቀጠል የሚናገረው ነገር አጽኖት ሊሰጠው የሚገባ መሆኑን ያሳያል፡፡ ማንም እንደነዚህ አግጦ አያውቅም ይህ በቀጥታ እንዲህ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “እንደነዚህ የሜዳ አበቦች ያጌጠ ልብስ ማንም ለብሶ አያውቅም፡፡”