am_tn/mat/06/19.md

1.6 KiB

ማቴዎስ 6፡19-21

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ስለ ገንዘብ እና ንብረት ማስማር ጀመረ፡፡ አጠቃላይ መረጃ ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ “አንተ” የሚል ቃል ጥቅም ላይ በዋለባቸው ሥፍራዎች ከቁር 21 በስተቀር ብዙ ቁጥርን ያመለክታል፡፡ ይሁን እንጂ በቁትር 21 ላይ ነጠላ ቁጥር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት) ንብረት “ሀብት” ብል እና ዝገት የሚበሉት “ብል እና ዝገት የሚያበላሹት ሀብት” ብል ብል ልብስን የሚያበላሹ በራሪ ነፍሳት ናቸው፡፡ ዝገት ብረት ውሃ ሲነካው የሚፈጠር ቡናማ ቀለም ያለው ነገር ነው፡፡ store up for yourselves treasures in heaven This is a metaphor that means do good things on earth so God will bless you in heaven. (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በሰማይ ሀብትን አከማቹ ይህ ምሳሌ የሚያሳየው እግዚአብሔር በሰማይ ይበባርካችሁ ዘንድ በምድር ላይ ሳላቹ መልካምን ነገር አድርጉ፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ልብህም ደግሞ በዚያ ይሆናል በዚህ ሥፍራ ላይ “ልብ1 ማለት አሳብ እና ፍላጎት ማለት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት)