am_tn/mat/06/11.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 6፡11-13

አጠቃላይ መረጃ “እኛ” እና “የእኛ” የሚሉት ቃላት ኢየሱስ እየተናገራቸው ያለውን የተሰበሰበውን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]] ተመልከት) የእለት እንጀራችንን በዚህ ሥፍራ ይ “እንጀራ” የሚለው ቃል በአጠቃላይ ምግብን ያመለክታል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]] ተመልከት) ብድር ብድር አንድ ሰው ያለበት ዕዳ ነው፡፡ ይህ ኃጢአትን በምሳሌ ለመግለጽ ጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ባለዕዳ ባለዕዳለ ከሌላ ሰው የተበደረ ሰው ነው፡፡ ይህ ኃጢአትን በምሳሌ ለመግለጽ ጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ወደ ፈተና አታግባን “ፈተና” የሚለው ቃል በግሥ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ምንም ነገር እንድፈትነን አትፍቀድለት” ወይም “ኃጢአትን እንድንመኝ የሚያደረግ ማንኛውንም ነገር ሕይወታችን ውስጥ አትፍቀድ፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-abstractnouns ተመልከት)