am_tn/mat/06/05.md

2.5 KiB

ማቴዎስ 6፡5-7

አያያዥ ዓረፍተ ነገሮች ኢየሱስ ስለ ጸሎት እንዲህ በማለት ማስተማር ጀመረ፡፡ ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ በቁጥር 5 እና 7 ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የብዙ ቁጥር አመልካች ቃል ሲሆን በቁጥር 6 ላይ ግን በነጠላ ቁጥር ተገልጾዋል፡፡ ይሁን እንጂ ይህንን በብዙ ቁጥር ልትተረጉመው ትችላለህ፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት) ሌሎች ሰዎች የሚያደርጉትን ያዩላቸው ዘንድ በዚህ ሀረግ ውስጥ ተመልካቾቹ ድርጊቱን ተመልክተው ክብር እንደሚሰጧቸው በተዘዋዋር መንገድ ያሳያል፡፡ ይህ በቀጥታ እንዲህ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ሰዎች ያዮዋቸው እና ክብር ይሰጧቸው ዘንድ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) እውነት እውነት እላችኋለሁ “እውነቱን እነግራቿለሁ”፡፡ ይህ ሀረግ ኢየሱስ በመቀጠል ለመናገረው ነገረ ትኩርት እንዲንሰጥ ያደርገናል፡፡ ወደ እልፍኝህ ግባ፡፡ በርህንም ዝጋ “ለብቻ ወደምትሆንበት ሥፍራ ግባ” ወይም “ለብቻ መሆን ወደምትችልበት ሥፍራ ሂድ” በውስር ያለው አባት ለዚህ አማራጭ ትርጉሞች 1) እግዚአብሔርን ማንም ሰው ማየት አይችልም ወይም 2) እግዚአብሔር በዚያ ለብቻው ከሚጸልየው ሰው ጋር አለ፡፡ አባት ይህ የእግዚአብሔር በጣም አስፈላጊ የማዕረግ ስም ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]] ተመልከት) በስውር የሚታደርገውን የሚያይ አባት “አባትህ በስውር የሚታደርገውን ያያል” በከንቱ አትድገም “ትርጉም የሌሽ ቃላትን አትደጋግም” ይሰማል ይህ እንዲህ በቀላሉ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “የሐሰት አማልክቶች ይሰሟቸዋል፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት) ብዙ በመናገራቸው “በረጃጅም ጸሎቶቻቸው” ወይም “ በብዙ ቃሎቶቻቸው፡፡”