am_tn/mat/06/03.md

1.4 KiB

ማቴዎስ 6፡3-4

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ኢየሱስ ስመ ስጦታ መስተማሩን ቀጥሏል፡፡ አጠቃላያ መረጃ፡ ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ “እናንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር አመልከች ነው፡፡ ግራ እጅህ ቀኝ እጅህ የሚሰጠውን አይወቅ ይህ የሚታደርገው ነገር ሁሉ ሙሉ ለሙሉ ምስጥር መሆን እንዳለበት የሚያሳይ ምሳሌ ነው፡፡ ምንም እንኳ ሁለቱም እጆች ብዙ ጊዜ ነገሮችን በጋራ የሚያከናውኑ ቢሆንም እንኳ፣ አንዱ የሚያደርገውን ሌላኛው “የሚያውቅ” ቢሆንም እንኳ ለድሆች በሚትሰጥበት ጊዜ እነዚህ በጣም የሚቀራረቡ እጆች እንኳ አንደኛው የሌላኛውን ማወቅ የለበትም፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ስጦታችሁ በድብቅ ይሁን ይህ በቀጥታ እንዲህ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ሌሎች ሰዎች መስጠትህ ሳያውቁ ለድሆች ልትሰጥ ትችላለህ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ይሸልምሃል “ሽልማት ይሰጥሃል፡፡” (UDB)