am_tn/mat/05/29.md

2.7 KiB

ማቴዎስ 5፡29-30

የአንተ . . . ከ ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ “አንተ” የሚለው ቃል ነጠላ ቁጥር ነው ይሁን እንጂ በብዙ ቁጥር መተርጎም የግድ ሊሆንብህ ይችላል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት) የቀኝ ዐይንህ ካሰናከለችህ በዚህ ሥፍራ “ዐይን” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድ ሰው የሚያየውን ነው፡፡ እንዲሁም “መሰናከል” ምሳሌያዊ ንግግር ሲሆን “ኃጢአት” ማለት ነው፡፡ ኤቲ፡ “የሚትመለከተው ነገር እንድትሰናከል የሚያደርግ ከሆነ” ወይም “ከሚታየው ነገር የተነሳ ኃጢአት ማድረግ የሚትሻ ከሆነ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ቀኝ ዐይን . . . ቀኝ እጅ ከግራ ዐይን ወይም እጅ በተቃራኒው በጣም ጠቃሚው ዐይን ወይም እጅ፡፡ “ቀኝ” የሚለው ቃል “አስፈላጊ የሆነ” ወይም “ብቸኛ” በሚሉ ቃላት ለትተረጉማቸው ትችላለህ፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ተመልከት) አውጥተህ “በኃይል ማስወገድ” ወይም “ማጥፋት”፡፡ ቀኝ ዐይን የሚለው በቀጥታ ካልተጠቀሰ “ዐይንህ አጥፋ” ብለህ ልትተረጉም ትችላል፡፡ ዐይን የተጠቀሰ ከሆነ “አጥፋቸው” ብለህ ልትተረጉም ትችላለህ፡፡ አውጣው . . . ቁረጠው ኢየሱስ የኃጢአትን አደገኝነት ላይ አጽኖት በመስጠት ለዚህ ሰዎች መስጠት ስላለባቸው ምላሽ ግነት የተሞላት መልኩ ተናገግሯል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]] ተመልከት) አውጥተህ ጣለው “አስወግደው” ከሰውነት ክፍለህ አንዱ ይጥፋ “ከሰውነት ክፍልህ አንዱን ማጣት ይሻላል፡፡” መላ አካልህ ወደ ሲኦል ከሚጣል ይልቅ ይህ በቀጥታ እንዲህ ሊገለጽ ይችላለል፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር መላ አካልህን ወደ ሲኦል ከሚጨምረው ይልቅ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ቀኝ እጂህ ካሰናከለችህ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የአንድ ሰው ሁለተናዊ ተግባርን ከእጁ ጋር ታያይዛለች፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy ተመልከት)