am_tn/mat/05/17.md

1.6 KiB

ማቴዎስ 5፡17-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን መጽሕፍት ውስጥ የተጻፉትን ሕግጋት ለመፈጸም እንደመጣ ማስተማሪ ጀመረ፡፡ ነቢያት ይህ ነቢያት በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የጻፏቸውን መጽሐፍትን ያመለክታል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) እውነት እላችኋለሁ “እውነት እላችኋለሁ፡፡” ይህ ሀረግ ኢየሱስ ቀጥሎሊናገረው ያለው ሀሳብ አጽኖት ልሰጥበት የሚገባ መሆኑን ያመለክታል፡፡ ሰማይና ምድር ያልፋሉ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር የፈጠራቸው ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-merism]] ተመልከት) አንድት ነጥብ “ከፊደል ትንሸዋ እንኳ ሳትቀር፡፡ ይህ ከቅዱሳት መጽሐፍት ውስጥ በሰዎች ይህንን ያኸለ አስፈላጊ አይደሉም ተብሎ የሚቆጠሩት እንኳ ሳይቀሩ የሚለውን ለማሳየት የቀረበበ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ ኤቲ፡ “አስፈላጊ የማይመስሉ ሕግጋት እንኳ ሳይቀሩ”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ሁሉ ነገር ይፈጸማል ይህ በግልጽ እንዲህ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር በሕግ ውስጥ የተጻፉትን ነገሮች ሁሉ ፈጽሟል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት)