am_tn/mat/05/11.md

1.2 KiB

ማቴዎስ 5፡11-12

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ኢየሱስ የተባረኩ ሰዎች ባሕርያትን ማብራሩትን ጨርሷል፡፡

የተባረካቹ ናቸሁ “እናንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር ነው፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-you ተመልከት)

ስለ አንተ በውሸት ክፉ ነገሮችን ሁሉ ይናገራሉ፡፡ “ስለ አንተ ሁሉንም ዓይነት ክፉ ውሸትን ይናገራሉ” ወይም “እውነት ያልሆነ መጥፎ መጥፎ ነገሮችን ይናገራሉ”

ስለ እኔ ሲባል “እኔን በመከተልህ ምክንያት” ወይም “በእኔ በማመንህ ምክንያት”

ደስ ይበላችሁ እንዲሁም ሐሴትም አድርጉ “ደስ ይበላችሁ” እና “ሐሴት አድርጉ” የሚሉት ሁለቱ ቃላት ተመሳሳይ መልዕክቶችን የሚያስተልፉ ናቸው፡፡ ኢየሱስ አድማጮቹ ደስ ይበላችሁ ብቻ አላላቸው ነገር ግን ከተቻለ ከመደሰት በላይ እንዲያደርጉ ነግሮዋቸዋል፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-doublet ተመልከት)