am_tn/mat/04/18.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 4፡18-20

አጠቃላይ መረጃ ይህ በታሪኩ ውስጥ ኢየሱስ በገሊላ ስለነበረው አገልግሎት አስመልክቶ አዲስ ታሪክ የተጀመረበት ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ሰዎች የእርሱ ደቀ መዛሙርት ይሆኑ ዘንድ መሰብሰብ ጀመረ፡፡

መረባቸውን ወደ ባሕሩ ይጥሉ ነበር ኤቲ፡ “ዓሳ ለማጥመድ መረባቸውን ወደ ውሃው ውሰጥ ይጨምሩ” (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit ተመልከት)

ተከተሉኝ ኢየሱስ ጴጥሮስ እና እንድርያስን ይከተሉት፣ ከእርሱ ጋር ይኖሩ እና የእርሱ ደቀ መዛሙርት ይሆኑ ዘንድ ጠራቸው፡፡ ኤቲ፡ “ደቀ መዛሙርቴ ሁኑ፡፡” ሰዎችን የሚታጠምዱ አደርጋችኋለሁ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ጴጥሮስ እና እንድርያስ እውነተኛውን መልዕክት ለእግዚአብሔርን ሕዝብ በማስተማሪ ሌሎችም ደግሞ ኢየሱስን እንዲከተሉ ያደርጋሉ፡፡ ኤቲ፡ “ዓሳ ታጠምዱ በነበረበት መንገድ እናንተም ሰዎችን እንዴት መሰብሰብ እንደሚትችል አስተምራችኋለሁ፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት)