am_tn/mat/04/07.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 4፡7-9

አጠቃላይ መረጃ፡ በቁጥር 7 ላይ ኢየሱስ ሴጣንን የገሰጸው ከዘዳግም መጽሐፍ ውስጥ በተወሰደ ጥቅ አማካኝነት ነው፡፡

እንደገና እንዲህ ተብሎ ተጽፏል ኢየሱስ እንዲህ ማለቱ እንደገና ከመጽሐፍ ቅዱስ መጥቀሱን የሚያመለክት ነው፡፡ ኤቲ፡ “እንደገና ሙሴ በቅዱሳት መጽሐፍት ውስጥ የጻፈውን ነገር እነግርሃለሁ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]] ተመልከት)

አትፈታተኑት በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ማንኛውንም ሰው ነው፡፡ ኤቲ፡ “ማንም እርሱን መፈታተን የለበትም” ወይም “ማንኛውም ሰው እርሱን መፈታተን የለበትም፡፡”

እንደገና ዳቢሎስ “በመቀጠልም ዳቢሎስ”

እንዲህ አለው “ዳቢሎስ ኢየሱስን እንዲህ አለው፡፡”

እነዚህን ነገሮች ሁሉ እሰጥሃለሁ፡፡ “እነዚህ ነገሮች ሁሉ እሰጥሃለሁ፡፡” ፈታኙ አንዳንዶቹን ሳይሆን “ሁሉንም ነገሮች” እንደሚሰጠው አጽኖት ሰጥቶዋል፡፡”