am_tn/mat/03/10.md

4.3 KiB

ማቴዎስ 3፡ 10-12

አያያዥ ዓረፍተ ነገር መጥመቁ ዮሐንስ ፈርሳዊያንን እና ሳዱቃዊያንን መገሰጹን ቀጥሏል፡፡ በዛፉ ሥር ላይ መሳሩ ተቀምጦዋል፡፡ መልካምን ፍሬ የማያፈራ ዘፍ ሁሉ ተቆርጦ ወደ እሳት ይጣላል፡፡ ይህ ምሳሌ እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን ለመቅጣት ተዘጋጅቷል፡፡ ይህ በዚህ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “እግዚብሔር ምሳሩን አንስቷል፡፡ መጥፎ ፍሬ የሚያፈሩ ዛፎችን ለመቁረጥ እና ለማቃጠል ተዘጋጅቷል” ወይም “አንድ ሰው መጥፎ ፍሬ የሚያፈራን ዘፍ ለመቁረጥ እና ለማቃጠል ምሳሩን እንደሚያዘጋጅ ሁሉ እግዚአብሔርም ስለኃጢአታችሁ ሊቀጣችሁ ተዘጋጅቷል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ለንሰሓ “ንሰሓ እንደገባችሁ የሚያሳይ ነገር” ነገር ግን ከእኔ በኋላ የሚመጣው ኢየሱስ ከዮሐንስ በኋላ የሚመጣው ነው፡፡ ከእኔ ይልቅ ኃይለኛ ነው “ከእኔ ይልቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡” በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት ያጠምቃችኋል ይህ ምሳሌ የዮሐንስን ጥምቀት ለወደፊት ከሚሆነው በእሳት መጠመቅ ጋር ያነጻጽራል፡፡ ይህ ማለት የዮሐንስ ጥምቀት ሰዎች ከኃጢአታቸው መንጻታቸው ውጫዊ ምሳሌ ሆኖ የሚያገለግል ብቻ ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ ግን ሰዎችን በእውነት ከኃጢአታቸው ያነጻል፡፡ ከዮሐንስ ጥምቀት ጋር ለማነጻጸር ይረዳ ዘንድ በትርጉማችሁ ውስጥ ከተቻለ “መጠመቅ” የሚለውን ቃል ጥቅም ላይ አውሉት፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ስንዴውን ከገለባው መለየት እንዲችል መንሹ በእጁ ላይ ነው ይህ ምሳሌ ስንዴ ከገለባ እንደሚለይ ሁሉ ክርስቶስ ጻድቅ የሆኑ ሰዎችን ኃጢአተኞች ከሆኑን ይለያል፡፡ ኤቲ፡ “ክርስቶስ በእጁ መንሽን እንደያዘ ሰው ነው፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት) መንሽ በእጁ ላይ ነው በዚህ ሥፍራ “በእጁ ላይ ነው” የሚለው ሀረግ ሰውየው ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ያሳያል፡፡ ኤቲ፡ “ክርስቶስም መንሹን በእጁ ይዟል ምክንያቱም ዝግጁ ነው፡፡” መንሽ ይህ የስንዴ ነዶን ወደ ሰማይ በመወርወር በንፋስ አማካኝነት ገለባውን ከፍሬው ለመለየት የሚረዳ መሣሪያ ነው፡፡ ክብደት ያለው ፍሬው መደመሬት ስወድቅ የማይፈለገው ገለባው ግን በንፋስ ይወሰዳል፡፡ ከሹካ ጋር ተመሳሳይ ቅርጽ ያለው ሲሆን መንሽ ግን የሚሠራው ከእንጨት ነው፡፡ (rc://*/ta/man/translate/translate-unknown ተመልከት) አውድማ “እህል የሚወቃበት ሜዳ” ወይም “ፍሬው እና ገለባው የሚለይበት ሥፍራ” ምርቱንም ወደ ጎተራው ይከተዋል . . . ገለባውን ግን ወደ ማይጠፋ እሳት ውስጥ ይጨምረዋል፡፡

ይህ እግዚአብሔር እንዴት ጻድቃንን ከኃጢአትን እንደሚለይ የሚያሳይ ምሳሌ ነው፡፡ ገበሬ ስንዴውን ወደ ጎተራው እንደሚያስገባ ሁሉ ጻድቃንም ወደ ሰማይ ይሄዳሉ እንዲሁም እንደ ገለባው ያሉትን ሰዎች እግገዚአብሔር ወደ ማይጠፋ እሳት ውስጥ ይጨምራቸዋል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) ወደማይጠፋ ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ሊገለጽ ይችላለል፡፡ ኤቲ፡ “ነዶ ወደማያልቅ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ማይጠፋ እሳት ውስጥ ይጨምራቸዋል፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት))