am_tn/mat/01/20.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 1፡ 2-22

እንዳሰበው “ዳዊት እንዳሰበው” በሕልም ተገለጠለት “ለዮሴፍ በሕልም ተገልጦለት” የዳዊት ልጅ በዚህ ሥፍራ “ልጅ” ማለት “የልጅ ልጅ” ማለት ነው፡፡ በማሕጸኗ ውስጥ የተሸከመችው ልጅ የተጸነሰው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “መንፈስ ቅዱስ ማሪያም እንዲትጸንስ አደረገ፡፡” ( rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት) ወንድ ልጅ ትወልዳለች እግዚአብሔር መልአክን ስላዘዘ መልአኩ የተወለደው ወንድ ልጅ እንደሆነ ያውቅ ነበር፡፡ እንዲህ ብለሽ ትጠሪዋለሽ ይህ ትዕዛዝ ነው፡፡ ኤቲ፡ “እንዲህ ብለሽ ጥሪው” ወይም “እንዲህ የሚል ስም ልትሰጪው ይገባል፡፡ ያድናልና በዚህ ሥፍራ ላይ ተርጓሚዎች እንዲህ የሚል የግሪጌ ማስታወሻ መጨመር ይችላሉ፡ “ኢየሱስ የሚለው ስም ጌታ ያድናል ማለት ነው፡፡ ሕዝቡን ይህ የሚያመለክተው አይሁዳዊያንን ነው