am_tn/mal/02/17.md

1.6 KiB

እግዚአብሔርን በቃላችሁ አታክታችኋል

እግዚአብሔር እንደሚሰለች ተደርጎ ቢቀርብም እርሱ ግን በአካል የማይደክም ወይም ስሜታዊ የሆነ አምላክ አይደለም። ምናልባት እግዚአብሔር ተናዶአል ማልት ይቻላል። ስለሆነም “እግዚአብሔርን አናዳችሗል” ይባል።

ያታከትነው በምንድር ነው?

ይህ ጥያቄ የሚያሳየው ህዝቡ ምንም ስህተት እንዳልሰሩ ነው ። ስለዚህ በሚከተለው አገላለጽ ዐረፍተነገሩን መግለጽ ይቻላል።”በእርግጥ እኛ እሱን አላሰለቸንም”

በማለት

በዚህ ስፍራ አጠቃላይ መልዕክቱ “እንደዚህ በማለት አታክታችሁታል” ። የነብዩ ጥያቄ መልስ እንደዚህ መሆን አለበት።

በዓይናችሁ

አይኖች ማየት ሲወክሉ ፥ ማየት ደግሞ ሃሳባቸውን ይወክላል። ስለዚህ “በእናንተ ሃሳብ” ወይም “በውሳኔአችሁ” ይባል።

የፍርድ አምላክ ወዴት አለ?

ካህናቱ ይህንን ጥያቄ የጠየቁት ህዝቡ ሀጢያት ቢሰራም ባይሰራም እግዚአብሔር ስለ ህዝቡ ደንታ የለውም ወይም ክፉ አድራጊዎችን በፍጹም አይቀጣም፥ ስለዚህ “እግዚአብሔር በፍጹም ክፉሰዎችን አረሳም” ይባል።

የፍርድ አምላክ

ክፉሰዎችን በትክክል የሚቀጣ እግዚአብሔር