am_tn/mal/02/14.md

1.7 KiB

ስለ ምንድር ነው?

የዚህ ጽሁፍ ሙሉ ሃሳብ “እግዚአብሔር ለምን ወደ ስጦታችን አይመለከትም?” ወይም “ከእጃችን ስጦታችንን ደስ ብሎት አይቀበልም” ነው።

የወጣትነት ሚስትህ

“ወጣት በነበርክ ጊዜ ያገባሃት ሚስትህ”

እግዚአብሔር በአንተና በልጅነት ሚስትህ መካከል ምስክር ስለ ሆነ ነው

በዚህ ዐረፍተነገር መሰረት ይህቺ ሴት በዚህ ጊዜ በህይወት አለች።

ባንተና በልጅነት ሚስትህ መካከል ምስክር

የዚህ አረፍተነገር ትርጉም፥ የጋብቻ ቃልኪዳኑን የሚያፈርሰውን ማንኛውን እስራኤላዊ እግዚአብሔር ይቀጠዋል ነው።

እግዚአብሔር የሕይወትን መንፈስ አንድ አድርጎ ጠብቆልን የለምን?

ይህ ዐረፍተነገር እንደሚከተለው ሊገለጽ ይችላል፥ “እግዚአብሔር በመንፈሱ

አንድ አድርጋቸው

ይህ አገላለጽ ባልና ሚስት አንድ ስጋ ይሆንሉ የሚለውን ስለሚያመለክት “ ባልና ሚስት አንድ አካል/ስጋ አደረገ” ይባል።

ከእግዚአብሔር የሆነ ስጦታ

እግዝዚአብሔርን የሚያከብሩና ለሚታዘዙ ልጆች

ሚስትህ ባልንጀራህና የቃል ኪዳንህ ሚስት ናት

ይህ ዐረፍተነገር የሚያሳየው ብዙ እስራኤላውያን ሚስቶቻቸውን እንደ ፈቱ ነው።

በቃልኪዳን

“በጋብቻ ቃልኪዳን ተስማምታችሁዋል”፥