am_tn/mal/01/13.md

847 B

ጢቅ አላችሁበት

እክብሮት በመንፈግ ድምጽ ማሰማት

በውኑ ከእጃችሁ ይህን ልቀበለውን?

በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር ሊገስጻቸው ጥያቄ ይጠይቃቸዋል። ስለሆነም “እኔ ይህንን በእርግጥ ከእናንተ አልቀበልም” ይባል።

ከእጃችሁ

በዚህ ስፍራ “እጃችሁ” የሚለው የሚወክለው “እናንተ” ነው።

ስሜም በአሕዛብ ዘንድ የተከበረ ነው ።

ይህ በቀጥታ ንግግር ሊገለጽ ይችላል። “ሌሎች ህዝቦች ስሜን ያከብራሉ” ይባል።

ስሜ ይከብራል

እዚህ ላይ “የኔ ስም” የሚለው እግዚእብሔርን ይወክላል። ስለሆነም “እኔ እከብራለሁ” ይባል።