am_tn/mal/01/08.md

3.1 KiB

ዕውር መሥዋዕትንም ስታቀርቡ ይህ ክፉ አይደለምን?

በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር ጥያቄውን በመጠቀም ህዝቡን ይገስጻል።ስለዚህ እንዲህ ይባል “ለእግዚአብሔር ዕውር እንስሳን መሰዋእት ማቅረብ ክፉ እንደሆነ በደንብ ታውቃላችሁ”

አንካሳውንና የታመመውን ስታቀርቡ ይህ ክፉ አይደለምን?

በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር ጥያቄውን በመጠቀም ህዝቡን ይገስጻል። ስለሆነም እንዲህ ይባል “ አንካሳና የታመመዉን እንስሳ ማቅረብ ክፉ እንደሆነ እያወቃችሁ መሰዋዕት ታቀርባላችሁ።

ያንን ለአለቃህ አቅርብ፥ በውኑ በአንተ ደስ ይለዋልን? ወይስ ፊትህን ይቀበላልን?

የመጀመሪያው አረፍተነገር በትእዛዝ መልክ ለመከራከሪያነት የቀረበ ስለሆነ እንደዚህ ይባል “ያንን ለአለቃህ ብታቀርብ ይቀበለሃል ወይ ወይንም ፊትህን ይቀበላል ወይ?”

ይቀበለሃል ወይንም ፊትህን ይቀበላል ወይ?”

በዚህ ስፍራ ማለት የተፈለገው እግዚአብሔር ህዝቡን ለማስታወስ ጥያቄ በመጠየቅ አለቃችሁ በፍጹም እንዲህ አይነቱን አካለ ስንኩል እንስሳ አይቀበልም ነው።

ፊትህን ወደ ላይ ከፍ ያደርጋል

ፊትን ወደ ላይ ከፍ ማድረግ የሚለው ፈሊጥ በሞገስ ግለሰቡን መቀበልን ያመለክታል። ስለሆነም “ በጥሩ ሁኔታ ይቀበለሃል” ወይም “ እንተን ለመርዳት ፈቃደኛ ነው” ማለት ይቻላል።

መስጠት (ስጦታን)

አክብሮትን ለማሳየት ስጦታን እንደመስጠት

አሁንም ጸጋን ይሰጠን ዘንድ እግዚአብሔርን ለምኑ፥

ሚልክያስ ለእግዚአብሔር በቀጥታ አይናገርም። ነገርግን እስራኤልን በቀጥታ እንዲህ በማለት ይናገራል፤ እነሱን በወቀሳ መልክ እግዚአብሔር ምህረት ያድርጋል እያላችሁ ታስባላችሁ ይላቸዋል።

ይእግዚአብሔርን ፊት እየጠየቁ መቀጠል

እዚህ ላይ “ፊት” የሚለው ቃል እግዚአብሔርንና የሱን መገኘት ነው። ስለሆነም “ እግዚአብሔር በሚገኝበት እሱን ፈልግ” ይባል።

ይህን ስጦታ ከእጃችሁ የተሰጠ ሲሆን ከቶ ፊታችሁን ይቀበላልን

በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር የሚጠይቀው በጥያቄ ዉስጥ ህዝቡን ለመገሰጽ ፈልጎ ነው። ስለሆነም “ለእግዚአብሔር የማይመጥን መሰዋዕት ብታቀርብ በእርሱ አንድ ተቀባይነት የለውም” ይባል።

በእጃችሁ ባለው በዚህ ስጦታ

ይህ አስቸጋሪ የሆነ የዕብራይስጥ ሐረግ በተለያየ መንገድ ሊተረጎም ይችላል።

በእጅህ ውስጥ

x