am_tn/mal/01/06.md

1.7 KiB

ስሜን የምታቃልሉ

በዚህ ስፍራ “የኔ ስም” የሚለው እግዚአብሔርን የሚለውን ያመለክታል እን“ደጠላችሁኝ ያሳያል”

ስምህን እንዴት አቃለልን ?

በዚህ ስፍራ ካህናት የሚጠይቁት ጥያቄ እግዚአብሔርን በእርግጥ አላቃለልንም እያሉ ነበር።ስለሆነም እንዲህ ይባል፤ “እኛ ስምህን ያቃለልን ይመስለሀል?” ወይም “ስምህን እንዴት አድርገን እንዳቃለልን እስቲ ንገረን?”

እርኩስ እንጀራ (ምግብ)

“እርኩስ” የሚለው ቃል የሚገልጸው ለእግዚአብሔር መቅረብ የማይገባውን መሰዋዕት ማቅረብን ነው

እንዴት አረከስንህ?

በዚህ ስፍራ ካህናት የሚጠይቁት ጥያቄ እኛ ስምህን አላረከስንም የሚል ነበር። ይህም እንደዚህ ቢባል፤ “ እኛ አላረክስንህም” ወይም “እንዴት ነው ያረከስንህ?”

አረከስንህ

ይህ አገላለጽ ለእግዚአብሔር የማይገባውን መሰዋእት ማቅረብ እግዚአብሔር እንደመሳደብ ይቆጠራል የሚለውን ይገልጻል።

ገበታ

ይህ መሰዉያውን ያሳያል።

የእግዚአብሔር ገበታ የተነቀፈ ነው በማለታችሁ ነው።

እግዚአብሔር ለካህናቱ የሰጠው ምላሽ እንዲህ የሚል ነበር፤(ግልጽ ሲደረግ)፤”የእግዚአብሔር ገበታ የተናቀ ነው በማለት እኔን አርክሳችሁዋል”

የተነቀፈ / የተናቀ

ዋጋ እንደሌለው የተቆጠረ