am_tn/luk/23/50.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ዮሴፍ ጲላጦስን የኢየሱስን ሥጋ ለመነው፡፡ ይህ ስለ ዮሴፍ ታሪክ መረጃ ይሰጠናል፡፡ ምናልባትም ዩዲቢ እንዳደረገው ይህን መረጃ ከመሸጋገሪያ ጥቅስ ጋር መጻፍ ይጠቅም ይሆናል፡፡

እነሆ አንድ ሰው ነበረ

‹‹እነሆ›› የሚለው ቃል የአዲስ ሰው ታሪክ እንድንሰማ ያዘጋጀናል፡፡ ቋንቋህ ይህን የሚያደርግበት መንገድ ይኖረዋል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹… የሆነ ሰው ነበር››

ሸንጐ

‹‹የአይሁድ ሸንጐ››

በሸንጐው ውሳኔና ድርጊት

ውሳኔው ምን እንደ ነበር መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢየሱስን ለመግደል ባደረጉ ውሳኔም ሆነ እርሱን በመግደል ድርጊታቸው››

አርማትያስ የምትባል የይሁዳ ከተማ

‹‹የይሁዳ ከተማ›› ማለት ይሁዳ ውስጥ ነበረች ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይሁዳ ውስጥ ያለች አርማትያስ የምትባል ከተማ››