am_tn/luk/23/48.md

899 B

ብዙዎች

በጣም ብዙ ሰዎች

መጥተው የነበሩ

‹‹ተሰብስበው የነበሩ››

ይህን ያዩ

‹‹ይህን ሁኔታ ያዩ›› ወይም፣ ‹‹እየሆነ ያለውን የተመለከቱ››

የተደረገውን ነገር

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሆነውን››

እየደቁ ተመለሱ

‹‹እየመቱ ወደ ቤታቸው ተመለሱ››

ደረታቸውን እየደቁ

ይህ የሐዘንና የፀፀት ምልክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማዘናቸውን ለማሳየት የገዛ ራሳቸውን ደረት እየመቱ››

ተከተሉት

‹‹ከኢየሱስ ጋር ተጓዙ››

ከሩቅ

‹‹ከኢየሱስ ጥቂት ራቅ ብሎ››

እነዚህ ነገሮች

‹‹የሆነው››