am_tn/luk/23/46.md

1.4 KiB

በከፍተኛ ድምፅ ማልቀስ

‹‹በጣም ጮኸ›› ይህን ቀደም ሲል ከነበረው ቁጥር ሁኔታ ጋር ማያያዙ መልካም ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያ በሚሆንበት ጊዜ ኢየሱስ በጣም ጮኸ››

አባት ሆይ

ይህ በጣም አስፈላጊ የእግዚአብሔር መጠሪያ ነው፡፡

መንፈሴን በእጅህ እሰጣለሁ

‹‹በእጅህ›› የሚለው የእግዚአብሔርን ጥበቃ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹መንፈሴን ለአንተ ጥበቃ እሰጣለሁ›› ወይም፣ ‹‹አንተ እንድትጠብቀው በማወቅ፣ መንፈሴን ለአንተ እሰጣለሁ››

ይህንም ብሎ

‹‹ኢየሱስ ይህን ካለ በኋላ››

ሞተ

‹‹ኢየሱስ ሞተ››

መቶ አለቃው

ይህ በሌሎች ሮማውያን ወታደሮች ላይ ኀላፊነት ላለው ሮማዊ ባለ ሥልጣን የሚሰጥ መጠሪያ ነው፡፡ ስቅለቱን ይከታተል ነበር፡፡

የተደረገውን

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሆነውን ነገር ሁሉ››

ይህ ጻድቅ ሰው ነው

‹‹ይህ ሰው ምንም በደል አልፈጸመም›› ወይም፣ ‹‹ይህ ሰው ያደረገው መጥፎ ነገር የለም››