am_tn/luk/23/44.md

1.0 KiB

ስድስት ሰዓት ያህል

‹‹ቀትር አካባቢ›› ይህ ቀኑ በ12 ሰዓት መቆጠር በሚጀምርበት ባሕል ያለውን ያመለክታል፡፡

በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ መጣ

‹‹ምድሩ ሁሉ ጨለማ ሆነ››

እስከ ዘጠኝ ሰዓት

እስከ 3 ሰዓት ‹‹ይህ የሚያመለክተው ቀኑ 12 ሰዓት ላይ መቆጠር የሚጀምርበትን ባሕል ነው፡፡

የፀሐይ ብርሃን ጠፋ

ይህ ፀሐይ ጠለቀች ማለት አይደለም፡፡ ይልቁን ቀኑ አጋማሽ ላይ የፀሐይ ብርሃን ጨለመ ማለት ነው፡፡ ፀሐይ ጠለቀች የሚል ሳይሆን ፀሐይ ጨለመች የሚል አገላለጽ ተጠቀም፡፡

የቤተ መቅደስ መጋረጃ

‹‹ቤተ መቅደስ ውስጥ ያለው መጋረጃ›› ይህ ቅዱሳት ቅዱሳኑን ከተቀረው መቅደስ የሚለይ መጋረጃ ነው፡፡

የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተከፈለ

x