‹‹ወንጀለኛውም አለ››
‹‹እኔንም አስበኝ፤ በመልካም እየኝ››
‹‹ወደ መንግሥትህ ስትመጣ›› ማለት መግዛት ስትጀምር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እንደ ንጉሥ መግዛት ስትጀምር››
‹‹በእውነት›› የተጨመረው ኢየሱስ ለተናገረው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዛሬ ያንን እንድታውቅ እፈልጋለሁ››