am_tn/luk/23/35.md

858 B

ሕዝቡ ቆሙ

‹‹ሕዝቡ እዚያ ቆመው ነበር››

እርሱ

ይህ የሚያመለክተው ኢየሱስን ነው፡፡

ሌሎቹን አዳነ፤ ራሱን ያድን

ሉቃስ የመሪዎቹን ስላቅ ቃሎች አስፍሮአል፡፡ ኢየሱስ ሌሎቹን የሚያድንበት ብቸኛ መንገድ በመሞት እንጂ፣ ራሱን በማዳን አይደለም፡፡

ራሱን ያድን

‹‹ኢየሱስ ራሱን ማዳን መቻል አለበት›› ይህን ያሉት በኢየሱስ ለማፌዝ ነው፡፡ ራሱን ማዳን እንደሚችል አያምኑም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ራሱን ከመስቀል በማዳን ማንነቱን ሲያረጋግጥ ማየት እንፈልጋለን››

የተመረጠው

‹‹እግዚአብሔር የመረጠው እርሱ››