am_tn/luk/23/32.md

808 B

ሌሎች ሰዎች፣ ሁለት ወንጀለኞች ለመገደል ከእርሱ ጋር ተወሰዱ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወታደሮቹ ሁለት ወንጀለኞች እንዲገደሉ ከኢየሱስ ጋር ወሰዱ››

ሌሎች ሰዎች፣ ሁለት ወንጀለኞች

‹‹ወንጀለኞች የነበሩ ሁለት ሌሎች ሰዎች›› ወይም፣ ‹‹ሁለት ወንጀለኞች›› ሉቃስ ‹‹ሌሎች ወንጀለኞች›› ማለት አልፈለጉም፤ ምክንያቱም ምንም እንኳ እንደ ወንጀለኛ ቢቆጠርም፣ ኢየሱስ ንጹሕ ሰው ነበር፡፡ ሉቃስ ሌሎቹን ሁለት ሰዎች እንጂ፣ ኢየሱስን ወንጀለኛ አላለም፡፡