am_tn/luk/23/26.md

820 B

እየወሰዱ ሳለ

‹‹ወታደሮቹ ጲላጦስ ከነበረበት ኢየሱስን እየወሰዱ ሳለ››

ያዙት

ሮማውያን ወታደሮች ሰዎች ሸክም እንዲሸከሙ የማስገደድ ሥልጣን ነበራቸው፡፡ ይህን ስምዖን እንደ ታሰረ ወይም አንዳች በደል መፈጸሙን በሚያሳይ መልኩ አትተርጉም፡፡

ስምዖን የተባለ የቀሬና ሰው

‹‹ከቀሬና ከተማ የሆነ ስምዖን የሚባል ሰው››

ከገጠር ሲመጣ

‹‹ከገጠር ወደ ኢየሩሳሌም እየመጣ የነበረ››

መስቀሉን አሸከሙት

‹‹መስቀሉን ትከሻው ላይ አኖሩ››

ኢየሱስን እንዲከተል

‹‹ከኢየሱስ ኋላ ተከተለ››