am_tn/luk/23/13.md

930 B

የካህናት አለቆችን፣ ገዦችንና ሕዝቡን ሰበሰበ

‹‹የካህናት አለቆችንና ገዦችን፣ የሕዝቡንም ጉባኤ ስብሰባ ጠራ››

የሕዝብ ብዛት

ጲላጦስ ብዙ ሕዝብ አልጠራም፡፡ ኢየሱስ ላይ የሚሆነውን ለማየት ሕዝቡ እዚያው ነበሩ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እዚያ የነበረውን ሕዝብ››

ይህ ሰው

ይህ የሚያመለክተው ኢየሱስን ነው፡፡

በፊታችሁ መረመርሁት

‹‹በፊታችሁ ኢየሱስን መረመርሁ›› ይህ ማለት የሚሆነውን ሁሉ እያዩ ነበር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እዚሁ እናንተው ፊት ኢየሱስን መረመርሁት››

በዚህ ሰው ምንም በደል አላገኘሁም

‹‹በደለኛ ነው ብዬ አላስብም››