am_tn/luk/23/11.md

907 B

ሄሮድስ ከሰራዊቱ ጋር

‹‹ሄሮድስና ሰራዊቱ››

የክብር ልብስ አለበሰው

‹‹ያማረ ልብስ አለበሰው›› ትርጒሙ ይህ ለኢየሱስ ክብርን ወይም ማሰብን እንደማያሳይ ማመልከት አለበት፡፡ ይህን ያደረጉት ኢየሱስ ላይ ለማፌዝና በእርሱ ለመቀለድ ነበር፡፡

በዚያ ቀን ሄሮድስና ጲላጦስ ተወዳጁ

ከዚህ የምናገኘው መረጃ የተወዳጁት ኢየሱስ ላይ እንዲፈርድ ጲላጦስ ማድረጉን ሄሮድስ በማድነቁ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በእርሱ ላይ እንዲፈርድ ጲላጦስ ኢየሱስን ወደ ሄሮድስ ስለላከው በዚያ ቀን ሄሮድስና ጲላጦስ ተወዳጁ››

ከዚያ በፊት በመካከላቸው ጥል ነበር

x