am_tn/luk/23/08.md

1.1 KiB

በጣም ደስ አለው

‹‹ሄሮድስ በጣም ደስ አለው››

ሊያየው ይመኝ ነበር

‹‹ሄሮድስ ኢየሱስን ለማየት ይመኝ ነበር››

ስለ እርሱ ሰምቶ ነበር

‹‹ሄሮድስ ስለ ኢየሱስ ሰምቶ ነበር››

ተስፋ ያደርግ ነበር

‹‹ሄሮድስ ተስፋ ያደርግ ነበር››

እርሱ ተአምር ሲያደርግ ለማየት

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አንዳንድ ተአምራት ሲያደርግ ለማየት››

ሄሮድስ ኢየሱስን በብዙ ቃላት ጠየቀው

‹‹ሄሮድስ ኢየሱስን ብዙ ጥያቄዎች ጠየቀው››

ምንም አልመለሰለትም

‹‹መልስ አልሰጠውም›› ወይም፣ ‹‹ለሄሮድስ መልስ አልሰጠውም››

ጸሐፍት ቆሙ

‹‹ጸሐፍት እዚያ ቆመው ነበር››

በብዙ ይወነጅሉት ነበር

‹‹አጥብቀው ኢየሱስን ከሰሱት›› ወይም፣ ‹‹ኢየሱስን በብዙ ዐይነት ወንጀል ከሰሱት››