‹‹ኢየሱስ በገሊላ ማስተማር መጀመሩን ሰምተናል››
ጲላጦስ ኢየሱስ የመጣበትን ማወቅ የፈለገው ኢየሱስ ዝቅ ወዳለ ባለሥልጣን እንዲቀርብ ስለ ፈለገ ነው፡፡ ከገሊላ ከሆነ በገሊላ ላይ ሥልጣን ያለው ሄሮድስ ስለሆነ ሄሮድስ ኢየሱስ ላይ መፍረድ ነበረበት፡፡
x