am_tn/luk/23/01.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ኢየሱስ ጲላጦስ ፊት ቀረበ

የተሰበሰቡት በሙሉ

‹‹የአይሁድ መሪዎች ሁሉ›› ወይም፣ ‹‹የሸንጐው አባሎች ሁሉ››

ተነሡ

‹‹ቆሙ›› ወይም፣ ‹‹በእግራቸው ቆሙ››

ጲላጦስ ፊት

አንድ ሰው ፊት መቅረብ እርሱ ሥልጣን ውስጥ መግባት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የጲላጦስን ፍርድ ለማግኘት››

አገኘነው

‹‹እኛ›› የሚያመለክተው ጲላጦስን ወይም እዚያ የነበሩትን ሳይሆን የሸንጐውን አባሎች ነው፡፡

ሕዝባችንን ሲያጣምም

‹‹ሕዝባችንን ሲያሳስት›› ወይም፣ ‹‹ሐሰት በመናገር ሕዝባችንን ሲያውክ››

ግብር እንዳይከፈል ሲከላከል

‹‹ግብር እንዳይከፍል ሲናገር››

ለቄሳር

ቄሳር የሮምን ንጉሥ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለንጉሥ››