am_tn/luk/22/66.md

766 B

አጠቃላይ መረጃ

አሁን ቀጣዩ ቀን ነው፤ ኢየሱስን በሸንጐው ፊት አቀረቡት

ቀን ሲሆን ወዲያው

‹‹በሚቀጥለው ጠዋት ሲነጋ››

ኢየሱስን በሸንጐው ፊት አቀረቡት

ይህም ማለት፣ 1) ‹‹ሽማግሌዎቹ ኢየሱስን ሸንጐው ፊት አቀረቡት›› ወይም 2) ‹‹ጠባቂዎቹ ኢየሱስን ወደ ሽማግሌዎቹ ሸንጐ ወሰዱት›› አንዳንድ ቋንቋዎች ‹‹እነርሱ›› የሚለውን ተውላጠ ስም በመጠቀም ወይም፣ ‹‹እንዲሁ፣ ‹‹ኢየሱስን ወደ ሸንጐው ወሰዱት›› በማለት የወሰደው ማን እንደ ነበር አይናገሩም፡፡