am_tn/luk/22/63.md

1013 B
Raw Permalink Blame History

ፊቱ ላይ መሸፈኛ አኖሩ

‹‹ማየት እንዳይችል ዐይኖቹን ሸፈኑ››

ትንቢት ተናገር! የመታህ ማን ነው?

ጠባቂዎቹ ኢየሱስ ነቢይ መሆኑን አያምኑም በዐይኑ ባያይም፣ እውነተኛ ነቢይ ማን እንደ መታው እንደሚያውቅ ያምናሉ፡፡ ኢየሱስን ነቢይ በማለት ቢጠሩትም እያፌዙበትና ነቢይ ነው ብለው እንደማያምኑ እያሳዩ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ነቢይነትህን አሳይ፤ ማን እንደ መታህ ንገረን! ወይም፣ ‹‹እ ነቢይ፣ ማን ነው የመታህ?

ትንቢት ተናገር!

‹‹ከእግዚአብሔር ቃል ተናገር! እነርሱ ማለት የፈለጉት ኢየሱስ ዐይኖቹ በመሸፈናቸው ማየት ስለማይችል የመታው ማን እንደሆነ እግዚአብሔር ለኢየሱስ እንዲነግረው ነው፡፡