am_tn/luk/22/59.md

1.5 KiB

አጥብቆ አለ

‹‹በጥብቅ አለ›› ወይም፣ ‹‹ጮኽ ብሎ አለ››

በእውነት ይህ ሰው

እዚህ ላይ፣ ‹‹ይህ ሰው›› የሚያመለክተው ጴጥሮስን ነው፡፡ ተናጋሪው ምናልባት የጴጥሮስን ስም አያውቅም፡፡

ገሊላዊ ነው

ሰውየው ጴጥሮስን ገሊላዊ ያለው በአነጋገሩ ሊሆን ይችላል፡፡

ሰውዬ

ጴጥሮስ የሰውየውን ስም አያውቅም፡፡ ‹‹ሰውዬ›› ብሎ ሲጠራው እየሰደበው አልነበረም፡፡ ሰዎች እየሰደበው እንደሆነ የሚያስቡ ከሆነ ሰዎች የሚያውቁን ሰው ሲጠራ ተቀባይነት ባለው ባሕል ተጠቀም፡፡ ወይም ቃሉን ተወው፡፡ ሉቃስ 22፥58 እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡

የምትናገረውን አላውቅም

‹‹ምን እያልህ እንደሆነ አላውቅም›› ይህም ማለት ጴጥሮስ ከሰውየው ጋር በፍጹም አልተስማማም ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የምትለው በፍጹም እውነት አይደለም›› ወይም፣ ‹‹የምትለው በፍጹም ውሸት ነው››

እየተናገረ ሳለ

‹‹ጴጥሮስ እየተናገረ ሳለ››

ዶሮ ጮኸ

ብዙ ጊዜ ዶሮ የሚጮኸው ጠዋት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው፡፡ ሉቃስ 22፥34 ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡