am_tn/luk/22/54.md

728 B

ወሰዱት

‹‹እርሱን ከያዙበት አትክልት ቦታ ኢየሱስን ወሰዱት››

ወደ ሊቀ ካህናቱ ቤት

‹‹ወደ ሊቀ ካህናቱ ቤት ግቢ››

እሳት አነደዱ

‹‹አንዳንድ ሰዎች እሳት አነደዱ›› እሳቱ በቀዝቃዛው ሌሊት ሕዝቡ ሙቀት እንዲያገኙ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አንዳንድ ሰዎች ሙቀት ለማግኘት እሳት አነደዱ››

ግቢው መካከል

ይህ የሊቀ ካህናቱ ቤት ግቢ ነው፡፡ ዙሪያውን አጥር ቢኖረውም ጣራ አልነበረውም፡፡

ከእነርሱ መካከል

‹‹ከእነርሱ ጋር››